ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት በቁጥር 42AC (Aire Conditioner ) ከነ ሙሉ ዕቃዉ (Accessories) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 13, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5000.00
  • ቦታ: በርሃሌ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 13, 2010 06:00 ከሰአት
  • የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
  • Print
  • Pdf

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

2 የወቅቱን የስራ ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3 የኤሌክትሮኒክስ ኣቅረቦት ላይ የተሰማሩ

4 ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 5000 ብር CPO ማስያዝ የሚችሉ

5 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

6 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ07 ተከታታይ ቀናት እስከ 13/2/2010 ዓ/ም ክፍት ሆኖ ተጫራቾች በመቐለ በሚገኘዉ ኢሚግሪሽን የስብሰባ ኣደራሽ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑ እንገልፃለ በቀን 13/2/2010 ዓ/ም በ 4:00 ሰዓት ታሸጎ በ 4:30 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ በሚገኘዉ ኢሚግሪሽን የስብሰባ ኣደራሽ ዉስጥ በግልፅ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ተጫረቾች በፖስታዉን ላይ በሌለሁበት ይከፈት ብለዉ ከገለፁ ኮሜቴዉ ፖስታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

7 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ ኦርጅናል ዶክመንት ከኣንድ ኮፒ ጋራ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ስፒኦ ARRA /Berhale Refugee Camp ብለዉ መፃፍ አለባቸዉ

9 መቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

በስልክ ቁጥር 0919800510/ 0920543800 0966928899 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉÂ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s