የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የጨረታ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት የሚቀጥሉ መስፈርት የሚያማሉ መወዳደር ይችላሉ::

1 ማንኛዉም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ የንግድ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 20/05/ 2007 ዓ/ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ/ ብር በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::

በኣግአዚ ኦፕሬሽን በሚገኘዉ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ( 1 ፎቅ ቁጥር 034)

3 የጨረታ ሰነዶችን ጨረታዉ ሬድዩ ፋና ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኘት ይቻላል::

4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( Tin Number) ምስክር ወረቀት ማቅለብ የሚችሉ::

5 ተጫራቾች ፅ/ቤቱ ያቀረበዉ ናሙና ማየት ይኖርባቸዋል ::

6 ተጫራቾች የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳደር ስራ ብር 150, 000 ኣንድ መቶ ኣምሳ ሺ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ”ኣንድ ኦርጅናል’’ እና አንድ ‘ኮፒ ‘ በሰም በታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀነ 12/06/2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን 12/06/2007 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፅቤቱ ቢሮ ቁጥር 034 ይከፈታል በተጨማሪም ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344406839 /408501 በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

9 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ ( Validity period) ጨረታዉ ከተከፈተ ቀነ ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል::

10 ፅ/ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅቤት ( 1 ፎቅ ቁጥር 034)


 


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s