በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 23, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ጥቅምት 11, 2009 (ከ 10 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
Â
ተቁ | የዕቃዉ አይነት | መለከያ | ብዛት | ምርመራ Â |
1 | Desktop computer | ቁጥር | 6 | Â |
2 | Ups 800 | ቁጥር | 6 | Â |
3 | EPSON LQ 2190 printer | ቁጥር | 2 | Â |
4 | Laser jet printer-medium | ቁጥር | 3 | Â |
5 | Power saver/biG/ | ቁጥር | 1 | Â |
6 | Photo copy machine | ቁጥር | 1 | Â |
7 | Scanner | ቁጥር | 1 | Â |
8 | Calculator casio | ቁጥር | 5 | Â |
9 | Plasma television 42 inch | ቁጥር | 1 | Â |
10 | Dish & decoder | ቁጥር | 1 |  |
Â
ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከታች የተዘረዘሩትን መለክያዎች ማማሉት ይገባቸዋል
1 የ2008 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የስራ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፍኬት (TIN) የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የነሃሴ 2008 ዓም የቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ
የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 5000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮዽየያ ብሄራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸወዉ ባንኮች ወይም ፋይናንስ
10 23