የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድÂ ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 በመክፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች

ማለትም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬትÂ ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤Â የታሕሳስ ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛትÂ እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  5. ጨረታዉ የካቲት መስከረም23 ቀንÂ 2009 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 /Â 0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s