የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 21, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 10:00 ከሰአት
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
  • Print
  • Pdf

ግልጽ የጨረታ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 1

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ የተመዘገባችሁ

4. በኣቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00(ኣንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ22/09/2017 ዓ/ም እስከ 06/10/2017 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ ።

6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 06/10/2017 ዓ/ም 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሰጥን ማስገባት ይቻላል ፤ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ግዜ እንደሚቆይ/Validity Period/ መጠቀስ ኣለበት ።

7. ተጫራቾች ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ቦታ ማቅረብ ኣለባቸው ።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ 10% ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም ።

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 06/10/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል ። ሆኖም ግን ባለመገኘታቸው ጨረታው ኣይስተጓጎልም ።

10. ኣሸናፊ ተጫራች ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ 3 ቀናት ውስጥ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ በማስያዝ ቀረቦ ውል ማሰር ግዴታ ኣለበት ።

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

❖ ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344408351 መደወል ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s