1 የ2008 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : በቢሮ ፋይናንስና ኢኮኖሚ የተመዘገበበት ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ : ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የኣቀራቢነት ፈቃድ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ
2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ
3 የጨረታ ማስከበሪያ 5000 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::
4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 30 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::
6 ተጫራቾች ያቀረቡትን ዋጋ ቢያንስ ለ30 ቀናት መቆየት አለበት::
7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::
8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 1/7/ 2008 ዓ/ም
9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 16 /07 /2008 ዓ/ም ሰዓት 8:30 ይሆናል::
10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 16 /07 / 2008 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::
11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ በመክፈት ወደ ኃላ ኣይልም::
12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::
13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::
14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::
15 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::
16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::
17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::
18 ኣቅራቢዎች ያሸነፉት እቃዎች በስንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ
19 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::
20 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::
21 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::
 ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::
Â
Â
መመለስ