አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የእቃዎችአቅርቦትግዥ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን : 20 /2/2016 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : ለኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎች ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ለምክር አገልግሎት እና ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት

.

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ሰነድቁጥር /ሎት/

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ዓይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ሰነድ

መሽጫዋጋበብር

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎ማስከበመጠንበብር

1

07

የሰራተኞች ደንብ ልብስ

500.00

100,000.00

2

08

የፅዳት እቃዎች

500.00

15,000.00

3

09

የመኪና ጥገና እቃዎች

500.00

40,000.00

4

10

የምግብ ቤት እቃዎች

500.00

20,000.00

5

11

የቧንቧ እና የህንፃ ጥገና እቃዎች

500.00

35,000.00

6

12

የጀነሬተር

500.00

100,000.00

7

13

ፈርኒቸር/አርም ቼይር እና ብክ ቦርድ

500.00

30,000.00

8

14

የኤሌክትሪክ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፕላንት እና ማሽነሪ

500.00

100,000.00

9

15

የተለያዩ የምግብ ጥሬ እቃዎች /በድጋሚ/

500.00

60,000.00

ከህጋዊ ስራ ተቋራጮች አማካሪዎች እና ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

:

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ለኮንስትራክሽንግንባታስራዎችባሉት 21 ተከታታይቀናትለምአገልግሎትእናለእቃዎችግዥባሉት15 ተከታታይቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከግዥ ክፍል፤ ህንፃ ቁጥር 53 ቢሮ ቁጥር 002 ፣ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች በሥራው መስh የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።

የክልል /ፌዴራል/ የኮንትራከተር ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ቫት ተመዝገቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።

ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።

ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏በአዲስዘመንጋዜጣታትሞከወጣበትቀንኮንስትራከሽንግንባታስራዎችባሉት 21 ተከታታይቀናትለምክርአገልግሎትእናለእቃዎችግዥባሉት 15 ተከታታይቀናትበኋላባለውቀጣይየሥራቀንሆኖበጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ሰነድበተገለጸውቀንናሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውባሉበትበግልጽበአhሱምዩኒቨርሲቲዋናውግቢይከፈታል።

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መhፈት አይስተጓጎልም።

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊው በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ / በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም ።

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪመረጃ

በስ 0914 18 91 15/0914 77 43 40 ደውይጠይቁ

አክሱዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s