በአፋር ብሄራዊ ክልል መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት እና የቤለር ሳር ማሰሪያ ገመድ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን :26/1/2013
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ15ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ15ኛዉ የስራ ቀን 4:30 ሰዓት
  • የኤሌክትሮኒክስ
  • ፈርኒቸር
  • ስቴሽነሪ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣
  • የእንስሳት መኖ ዘር፣
  • የእንስሳት መድሃኒት እና የቤለር ሳር ማሰሪያ ገመድ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  • 1.2. የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  • 1.3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • 1.4. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር /TIN No/ ያለው
  • 1.5. ሲፒ ኦ ማስያዝ አለበት እና
  • 1.6. የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ

2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በግዥና ፋይሆንብ/አስ/ዳይሬከቶሬትብር 100.00/አንድመቶብርብቻ/ በመከፈልመውሰድ ይችላሉ፡፡

3.ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላዋጋ 1% በሲፒኦ (CPo) የጨረታማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና እንዲሁም ናሙና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈራረሙ በኋላ ወዲያውኑ ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል፡፡

5. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡት የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም፡፡

6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ኛውየስራቀን 400 ሰዓትየጨረታሳጥንየሚዘጋሲሆንበዕለቱ 4:30 ሰአትበአፋርብሄራዊክልላዊመንግስትየእንስሳትእርሻናተፈጥሮሃብትልማትቢሮአዳራሽውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮ ግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሮክቶሬት ክፍል የቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአፋርብሄራዊክልልመንግስት

የእንስሳትእርሻናተፈጥሮሃብትልማትቢሮ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s