- ሎት 1 አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ፣
- ሎት 2. አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ፣
- ሎት 3,ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣
- ሎት 4. ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ፣
- ሎት 5. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣
- ሎት 6.የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ፣
- ሎት 7.ለወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
- ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉት ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
- 1. ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል።
- 2. ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከፋይናንስ ተቋሞች CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- 3. ዕቃዎቹ ዓዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ግቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል ።
- 4. ተጫራቾች ማስረጃ በየራሳቸው ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ዋናውን ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
- 5. የጨረታ ሰነድ ከነሐሴ 16/12/2012 ዓ/ም እስከ መስከረም 06/01/2013 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
- 6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ፡ 06/01/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4:00 ሰዓት ጨረጃው ይከፈታል።
- 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0342455429/0987394858/0931 102471/ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ
- ክልል---- ትግራይ
- ዞን----- ምስራቃዊ
- ቦታ-____ አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር መምሪያ
መመለስ