መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን:  30/50/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን :በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን:  በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሠረት ማቅረብ የሚችል፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

መለያ

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ደረጃ

Lot 1

የእህል፣ዛላ በርበሬና ቅመማቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ

50,000.00

Lot 2

የህትመት ውጤቶች እና የህትመት አገልግሎት

70,000.00

Lot 3

የጥበቃ አገልግሎት ሥራ

100,000.00

Lot 4

የላብራቶሪ ዕቃዎች

70,000.00

Lot 5

የኢነርጂ ምርምር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች

50,000.00

Lot 6

Type-land Type-2 Access Switch

50,000.00

Lot 7

Electronics and Network Maintenance Tool and Devices

50,000.00

Lot 8

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

50,000.00

4. ተጫራቾች በባንክ የተመሰከረለት CPO ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማሰያዝ የሚችል፡፡

5. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስብር 100 (አንድመቶብር) በመከፈልዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡

6.ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛውቀን 330 ሰዓትድረስለዚሁጨረታተብሎበተዘጋጀውየጨረታሳጥንየመወዳደሪያሰነዳቸውውስጥማስገባትይችላሉ፡፡

2. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛውቀንጠዋት 3:30 ሰዓትየጨረታሳጥንተዘግቶበተመሳሳይቀንልክ400 ሰዓትተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትበግልፅይከፈታል:: 16ኛውቀንበዓልከሆነደግሞበሚቀጥለውየሥራቀንበተመሳሳይሰዓትይከፈታል፡፡

8. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና አይመለስለትም፣

8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠማብራሪያ፡የግዥናንብረትአስተዳደርዳይሬክቶሬት/ቤትቢሮቁጥር C21-201

ስልክቁጥር፡- 0344 414784/0914727448

ፖሳቁ 21

ዋናግቢ፣መቐለዩኒቨርሲቲ

መቐለዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s