ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ መስከረም 12, 2008
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status open
1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
2 ግብር በወቅቱ ያሳወቁ
3 የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ብር CPO ማስያዝ የሚችሉ
4 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት እስከ 12/1/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ እያንዳንዱ ዓይነት የአንድ እንጨት ዋጋ ማሰጫኛዉ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ በራህሌ በሚገኘዉ የመሰብሰቢያ አደራሽ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑ እንገልፃለን
- ጨረታዉ የሚከፈተብት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መስከረም 18/1/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:30 በበርሃሌ ስደተኛ መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ካልተገኙ መቤቱ በሌሉበት ጨረታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን
ማሳሳቢያ
- የሚቀርበዉ እንጨት ለመስራያ ቤቱ ባለሙያ እያሳዩ ማስጫን : የሚቀርብባቸዉ ትዛዞችና እርማቶች የዕቃዉን ጥራትና የእንጨት መጠን በተመለከተ አቅራቢ ድርጅት ተግባራዊ ያደርጋል
- የሚቀርበዉ እንጨት ጥራት ቁመቱ የተስተካከለና 6 ሜትር እና ከዚያ በላይ ርዝመት ወይ ቁመት ያለዉ መሆን አለበት
- ባለ 10 ዉፍረቱ 10 ሳ.ሜ ዲያሜትር ያለዉ ባለ 06 ዉፍረቱ 6 ሳ.ሜ ዲያሜትር ያለዉ መሆን አለብት ባለሙያዉ ያልተቀበለዉ እንጨት ተጭኖ ቢጓጓዝ መስራቤቱ ኪሳራዉን የማይሸፍን መሆኑ እንገልፃለን
- ተጫራቾች የሚያስይዙት በ CPO ለ ሰድተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳድር ብርሃሌ መጠሊያ ጣቢያ በሚል አፅፈዉ ማስያዝ ይኖርባችዋል
- መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉ በክፋልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ኣድራሻ 09 19 80 05 10