ለተማሪዎች ግልግሎት የሚዉል ቀጥሎ የተዘረዘሩት ሮቶ የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ መስከረም 5, 2008
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status open
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አቅራቢነት የተመዘገበ
- አሸናፊዉ ተወዳደሪ ንብረቶችን በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 20.00 /ሃያ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ጨረታዉ ከ መሰከረም 04/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መሰከረም 10/2007 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ይሆኖል
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ መሰከረም 10 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914-01-05-92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ማሳሰቢያ : ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ