የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሎት audio amplifier & cor ner speaker /hom Type/ with all accessories

ሎት 2 የህትመት ስራዎች  

1 ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) እንዲሁም የታደሰ የአቅራቢች ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የቫት ምዝገባ የምስክር ወረት እና የሚያዝያ 2011 - ዓ.ም. ቫት ዲክሌር ያደረጉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

3 የጨረታ ማስከበሪያ ሎት-1 / ሲፒኦ/ CPO ብር 30,000 እና ለሎት-2  /ኢፒኦ/ (CPO) ብር 20,000 ማስያዝ የሚችሉ፤

4 ተወዳዳሪዎች የጨረታን ለሎት1 ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እንዲሁም ለሎት -እና ቴክኒካል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዥ ንኡስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-42 ማስገባት አለባቸው፧

5 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መምሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፤ መኽፈቻ ቀን ታሕሳስ 01/2012ዓ/ም ከቀኑ 3፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4፡00 ይከፈታል

6 የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 [አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከክልል ትግራይ ጤና ቢሮ የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በሥራ ሰአት መግዛት ይችላሉ፤

7 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም 20% መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፤

8 ማንኛውም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በጽሑፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

9 ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፤

10 በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፤

ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ

. 03-44-40-47-15 ደውለው መጠየኝ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ