- ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን - ህዳር 16/2012 : ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
- የታደሰ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (taxpayer identification number) ማቅረብ የሚችል፣
መለያ | የጨረታው ኣይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር | ደረጃ |
Lot 1 | አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች | 25,000.00 | |
Lot 2 | የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | 15,000.00 | |
- በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ/ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማሰያዝ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች ከ Lot 1 እስከ Lot 2 የተዘረዘሩት እቃዎች የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከlot 1 እስከ Lot 2 ጥዋት 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከlot 1 እስከ Lot 2 ጥዋት 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
- በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ እማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠማብራሪያ
የህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ የግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር CLG-0004
ስቁ 0344 408382/0914706510፣ ፖሳቁ. 4051
ዓዲ ሓቂ ግቢ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ
ድሕሪት