Item | description | Unit | Qty |
1 | Supply and fix Lead Shield Doors and Windows | | |
A. Type D-x1 Size 90x210cm (Lead Shield) Doors | No | 1 |
B. Type W-x1 size 120x125cm (Lead shield) Window | No | 1 |
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተ.ራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግ የሶስተኛ ወገን የጥራት ማረጋገጫ (Quality Certificate) በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: እንዲሁም አንድ ተጫራች በአንድ አይነት ዕቃ ብቻ የሚወዳደር ሲሆን በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በሥራ ዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች በሙሉ መሆን አለበት::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 15/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ህዳር 25/2012 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
ድሕሪት