በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ከሚሸጡው እቃ ተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት /clearance/ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናር ውስጥ ማንኛውም ክፍያ ኣጠናቅቀው ንረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተባለው ጊዜ ካላነሱ ግን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

1 ጨረታው ከ 06/0/2012 ዓ/ም እስከ 14/02/2012 ዓ/ም

2 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 14/02/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 8፡00

5 ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ አጠገብ በሚገኘው በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ከ5-9/2/2012 ዓ/ም ዕቃዎችን ማየት የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው ዕቃው በሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባው ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7የስራ ቀናት ተጫራቾችን ንብረቱን ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል ያለባቸው መሆኑን አዉቀዉ እቃዎች በሚገኙበት ኣዲሱ የጉምሩክ ቢሮ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

6 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-40330

ድሕሪት
ጨረታ መደብ