ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ጥቅምት 5, 2012 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ ጥቅምት 24, 2012 02:05 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተጠቀሰም
  • ዕድጊት መኪና/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ኩባንያችን ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ ቀጥሎ የተገለጸው 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

  1. Peugeot 308/Nissan Sentra/Vitara (Suzuku) /Hyundai creata - ብዛት 4 
  2. Toyta Double Cabin/Nissan Double Cabin/ Mazda Double cabin - ብዛት 5 
  3. Toyota Extra cab - ብዛት 4 
  4. Sqbo Geely/Nissan Almera - ብዛት 13 

በዚህ መሰረት የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ/እና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ዝርዝር መረጃ ያካተተውን የጨረታ ሰነድ

ከጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24 ድረስ በመምጣት እና ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍላችሁ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። 

 ለበለጠ መረጃ 

በስልክ ቁጥር 0114-70-91-44 ወይም 

0934-92-11-58 መደወል ይቻላል 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ