የጨረታ መስፈርት
1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 17/11/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 24/11/2015 እ.ኤ.አ ከሰአት በኃላ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ማግኘት ይቻላሉ
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም::::
4 ጨረታዉ 24/11/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት ተዘግቶበ 24/11/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላከቀኑ 8:30 ሰአት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍንዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 30 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::
9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::
10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግየ ተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ
መቐለ አዲስአበባ
ስልክ + 251- 344402017 ስልክ +251- 116298563 /59
ፋክስ+ 251-344406225 ፋክስ +251- 116298560
ድሕሪት