በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: በ15 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:60000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:150.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በ15 ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን : መስከረም 23 /2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን  :  በ15ኛዉ ቀን

ስለሆነም ለመወዳደር የሚትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን፤

1 ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት እቃ የ2011 /2012ዓም በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/፣   የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር እና የሀምሌ ወር ዲክለሬሽን ኮፒ ከዋናው/ኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡

2 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid  Bond guaranty/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ በቅድመ ሁኔታ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3 ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት እቃ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ፋይናንሻል ኮፒ ለየብቻው በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የእቃ ዋጋቫት ጨምረው ማቅረብ አለባቸው።

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 101 ወይም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ድረ ገፅ www.mu.edu.et ብለወ ማግኘት ይችላሉ።

6 ተጫራቾች ላለማጭበርበር በኮሌጁ የተዘጋጀ ቃለ መሃላ መፈረም አለባቸው።

7 ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 301 ጨረታው በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት እያስተጓጉለውም።

8 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10 ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ይሆናል።

11 ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ የጨረታ ሰነዱ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

ተቁ

የግዥ ዓይነት

ጨረታ ማስከበሪያ

ጨረታው

የሚዘጋበት ቀን

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

01

Lot-A

ፅህፈት መሳሪያ

ብር60,000.00/ ስልሳ ሺ ብር/ ይሆናል

በ15 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ይዘጋል

በ15 ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ