ስለሆነም
1 ተጫራቾት ለጨረታዉ ማስከበርያ 2% በሲፒኦ በማዛጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
4 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ ሞቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
5 ጨረታዉ ከ ነሓሴ 20/12/2011 ጀምሮ እስከ 30/12/2011ዓ/ም 3፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል
7 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ነሓሴ 30/12/2011 ዓ/ም ከቀኑ 3፡30 ይሆናል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 / 09 14 72 90 78
ድሕሪት