ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቹ የዘመኑ ግብር የከፈልበትና  እና ለተጫማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በጥራቱ ቡቁ መሆናቸዉና የተማለ መሳርያ ያለቸዉ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ

3 በ 2011ዓ/ም ቢያንስ ከብር 500.000 /ኣምሰት ሞቶ ሺ/ በላይ በተመሳሳይ ስራ ያስረከብና ማስረጃ ማቅረብ የሚቹሉ

 4 የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ባበንክ የተረጋጠ ሲፒኦ ለ 30 ቀናት የሚቆይ ባቀርቡት ዋጋ ላይ 5% ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በታሸገ ኢንፖሎፕ ማስያዝ የሚቹሉ

5 ጨረታዉን የሚገል ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት ሞቶ ብር/ እና የታደሰ ንግድ ፍቓዳቸዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የ ጨረታ ሰነዱን በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ ካዉ የድርጅት ፅሕፈት ቤት ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ

5 የሚወዳደርበት ዋጋ በስም በታሸገ ኢንፖሎፕ ነሓሴ 17/12/2011 ዓ/ም በ 9፡00 ሰዓት በፊት ሳጥን በተዘጋጀ ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች ከዚህ ደብዳቤ ገቃር የሚያያይዙት ዝርዝር ዕቃዎች በ ሞምላት ጨረታዉ ነሓሴ 17/12/2011መ ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ እርሳቾዉ ወይ ህጋዊ ወኪላቸዉ በትግራይ ክልል በመቐለ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ የድርጁቱ ፅሕፈት ቤት ይከፈታል

7 ድርጁቱ በተሻለ ኣማራጭ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ኢማጅን ዋን ደይ 251344404933

ድሕሪት
ጨረታ መደብ