በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 03:30 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:2%
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:150.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የ 2011/12 ዓ/ም ንግድ ፍቃድን ያሳደሰ

2 ቲን ናምበር ያለዉ

3 ቫት ተመዝጋቢ የሆነች ወይም የሆነች

4 ከዚህ በፊት ከተለያዩ የመንግስት ድርጅት መ/ቤት ጋር ዉል በመፈፀም የተሽከርካሪ ጥገና የሰሩ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቕረብ እሚቺሉ

5  በጨረታዉ ጊዜ የንግድ ፍቃድን ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ፖስታ ማቕረብ የሚችል

6 ሁለት /2%/ ለመንግስት ገቢ ማድረግ እሚችል

7 ለጨረታ ማስከበርያ በተመለከተ ለመጫረት ላቀረበዉ ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ ቢድ ቦንድ ሊያስዝ የሚችል

8 ጨረታዉ ካሸነፈ በኣስር 10 ቀናት ዉስጥ በመቅረብ ዉል ማሰር የሚችል

9 የጨረታ ሰነድ መስጫ ብር 150 / ኣንድ ሞቶ ኣምሳ ብር/ ሆኖ በ መጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ገዥ ክፍል መጠየቅ መዉሰድ ይችላል

10 ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ጨረታዉ በኣየር የሚቆይበት ጊዜ ከ 02/12/2011 ዓ/ም እስከ 17/12/2011ዓ/ም

12 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 17/12/2011 ከጥዋቱ 3፡30 ይሆናል

13 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 17/12/2011 ካጥዋቱ 4፡30 ራሳቸዉ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይከፈታል

 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ