1 ስለዚህ ድርጅታችን ለነዚህ ግዢዎች ለኣዲስ ኣበባ፣ ለኣማራ፣ ለትግራይ ክል ቢሮዎች ሲሆን ግዢው የሚፈፀመው በየክልሎች ባሉት ኣቅራቢዎች መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2 በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመገኘት የጨረታውን ዶክመንት ማግኘት ይችላሉ፡፡
3 ማስታወቂያው የሚቆየው 2 ሳምንት ሆኖ የማስገቢያን ግዜ ይጨምራል ፡፡
4 ጨረታው የሚጀምረው ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር +251-118-22-22-98 መደወል ይችላሉ ወይም በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡
ድሕሪት