1. የኮንስትራክሽን ስራዎች፡-
No. | Bid title | Project name | Campus | Category of contractors | Bid document price | Bid security | Construction time |
1 | Lot-61B | Street light | Main, health and shire campus | Electro-Mechanical- 3 & above | 500.00 | 175,000.00 | 10 months |
2 | Lot-73 | G+4 Classroom & G+4 Dormitory | Main campus | GC/BC - 2 & above | 500.00 | 500,000.00. | 15 months |
1.የማማከር ስራዎች
No. | Bid title | Project name | Campus | Category of contractors | Bid document price | Bid security | Construction time |
1 | Cons-10 | Design competition for the main gate | Main | Level – 4 & above | 500.00 | 100,000.00 | 5 months |
2 | Cons-11 | Supervision for installation of street light(Lot-61 B) | Main | Level – 4 & above | 500.00 | 100,000.00 | 10 months |
3 | Cons-13 | Supervision for construction and contract administration | Main | Level – 2 & above | 500.00 | 100,000.00 | 15 months |
4 | Cons-14 | Supervision for construction and contract administration as well as a review of design and others relevant document for sport field and site work (lot-75) | Main | Level 1 | 500.00 | 100,000.00 | 18 months |
5 | Cons-15 | Supervision for construction and contract administration for waste water treatment plant(loT-74) | Shire | Level 1 | 500.00 | 100,000.00 | 18 months |
6 | Cons-16 | Supervision for construction and contract administration as well as review of design and other relevant document for administration building (lot-24) | Main | Level 1 | 500.00 | 100,000.00 | 18 months |
ከህጋዊ ህንፃ ስራ ተቋራጮች እና ከህጋዊ ባለሙያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-
1.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባሉት21 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፤ ዘወትር በሥራ ሰዓትሰነዱ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2.ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎችማያያዝ አለባቸው፡፡ የክልል /የፌዴራል/ የኮንትራክተር ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ
ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
3.ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
4.ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
5.ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለግንባታ ስራዎች ሆነ የማማከርአገልግሎቶች ከ21 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡
6.የጨረታው አሸናፊበጊዜውቀርቦ ውል የማያስር ከሆነበጨረታ ሰነዱ የተገለጸውለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘውን ገንዘብአይመለስለትም::
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ :- በስልክ ቁጥር (Tel. +251 09 14 18 91 15/ 09 14 19 18 46) ደውለው ይጠይቁ፡፡
ድሕሪት