የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል

S/No

Description

Quantity

የጨረታ ማስከበርያ

1

Electrical Generator/200 KVA

01

20,000.00

2

Wireless Nick mic,

02

3000.00



3

Microphone Mic Wireless

01

4

TDA logo/120x120cm

100

15,000.00

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የሥራ ግብር የከፈሉ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number ያላቸው፣
3. አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ፣
5. ተጫራቾች ጨረታው ማስከበርያ ዋስትና በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
6. የጨረታው ዶክመንት ከ25/06/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 10/07/2011 ዓ/ም የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 430 መውሰድ ይችላሉ፣
7. የጨረታው ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ፎቶ ኮፒዎች፣ ሲፒኦ ለየብቻቸውበፖስታ ታሽጎው እስከ 10/07/2011 ዓ/ም ጧት 3:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 10/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት በተጠቀሰው ቦታ ይከፈታል፣
19. አሸናፊዎች ያሽነፉትን እቃ መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ማድረስ  ይጠበቅባቸዋል፣
10. ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
11. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034-440-69-44 መጠየቅ ይቻላል፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ