በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ክልል ደቡባዊ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ደንብ ልብስ ኮት እና ሱሪ /ሙሉ ልብስ/ ብዛት 114 በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳሜ የካቲት 16, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 09:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 10:00 ደ/ሰዓት
  • ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ                     2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ፤

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ፤                                         4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ፤

5 የማይመለስ ብር 30.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 6 በስራ ሰዓት ከ 14/06/2011 እስከ 28/06/2011 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ፤

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 28/06/2011 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፤ በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፤

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፤

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 3000.00 ሺ ብር ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባችዋል :: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 28/06/2011 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

10 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0347-770007/0013 መደወል ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ