1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የ2011 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ ቲን ናምበር፣ ቫት ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
2 በዘርፉ የኣቅራቢነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል (በገንዝብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎት አቅራቢዎቸ ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀት) በwebsite የቫት ሰርተፈኬትና የታህሳስ ወር ዲክለር ያደረጉበትን እና TIN No ማቅረብ የሚችሉ፤
3 ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መዉስድ ይችላል
4 ተጫራቾች ከ07/06/2011 ዓ/ም እስከ 25/06/2011 ዓ/ም ተከታታይ ቀናት ሲሆን ዘወትር በሥራ ሰዓት በትግራይ ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 መዉስድ ይችላሉ።
5 ጨረታዉ 25/06/2011ዓ/ም 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር100000.00 ( ኣንድ መቶ ሺ ብር/ ፣ ለሎት 2 50000.00 /ኣምሳ ሺ ብር/ በስፒኦ ወይም በምክንያት ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና ባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ የሚችሉ።
7 ተጫራቾች እቃው የሚሸጡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በትግራይ ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 ጨረታዉ ሳጥን ማስገባት ይቻላል።
8 ተጫራቾች ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ዋጋ ከነቫቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
9 በጨረታዉ ሰነድ ላይ የዘረዘሩትን እቃዎች በእያንዳንዱ የተቀመጠ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ከጨረታዉ ዉጪ ይሆናል። በእያንድንዱ ገፅ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት። ሰነድ ጨረታዉ በሙሉ ሆነ በከፊል ማስቀረት ከጨረታዉ ዉጪ ያደርጋል።
10 ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 251 03 42-40 01 29 ፋክስ ቁጥር 0344- 40 8973 ኣድራሻ መቀለ ሃወልቲ ክፍለ ከተማ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ፊት ለፊት እንገኛለን
ቢሮ ል/ከ/ንግ/ኢንዱስትርን ክልል ትግራይ
ድሕሪት