የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) መቀሌ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ኮንዴምኔም መጨረሻ ኣካባቢ የሚገኘው በ5230 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የዞታ፤ 1-ዙርያው 289 ሜትር የሆነው ቦታ በቆርቆሮ ለማሳጠር፣ ሁለት መግቢያ በር ለማሰራት፣ 3- የግንባታ እቃዎች ማስቀመጫ15 ሜትር*በ30 ሜትር የሆነ ግዚያዊ የቆርቆሮ መጋዘን ለማሰራት፤4- እንዲሁም 4ሜትር*በ10 ሜትር ላይ ያረፈ የግንባታ ባለሙያዎች ቢሮ ውጪው ግድግዳ በቆርቆሮ ሆኖ የውስጥ በኩል ግድግዳ በችፑድ የሚሰራ በጨረታ ኣወዳድሮ በባለሙያዎች ለማሰራት ይፈልጋል።
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ጥር 8, 2011 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ባለሙያ ሰለመሆኑ የሚያስረዳ ወቅታዊ ማስረጃ ይዞ በመቅረብ ለዚህ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (ኣንድ መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅታችን መቀሌ ቅርንጫፍ በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።

2 ተጫራቾች የሚሰሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ፖስታ ኢንቨሎፕ እንዲያቀርቡ እየሳሰብን፣ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባት ተከታታይ ቀናት በኃላ 20/05/2011ዓ/ም እሰከ ጥዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ተዘግቶ፣ በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ ይከፈታል።

3 ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር የጠቅላላ ዋጋውን 2% ለጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-400506/0914-761139 መደወል ይቻላል።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ