1ኛ.የሥራ አደጋ መከላከያ ዕቃዎች (Safety Materials)
2ኛ.የተለያዩ የእጅ መሳርያ ዕቃዎች (Public Hand Tools)በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ከፅ/ቤታችን ሰነድጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ተፈላጊ መስፈርት፡-
1 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ከ22/4/2011 ዕለት ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈልከመቀሌ ከተማ አግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኝው የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቁጥር 034 ማግኘትይችላሉ፡፡
2ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የአቅራቢነት ምዝገባ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀትማቅረብ የሚችሉ።
4ኛ.የጨረታ ማስከበርያ1.ለ የስራ መከላከያ ዕቃዎች ብር 40,000.00 ለተለያዩ የእጅ መሳሪያ ዕቃዎች ደግሞ ብር21,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከየተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5ኛ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ለየብቻቸው በማሸግ ማቅረብይኖርባቸዋል።
6ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 22/5/2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓትይከፈታል፡፡
7ኛ. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
8ኛ. ጨረታው ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 034ይከፈታል፡፡
9ኛ. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር፦ 034 240 8757/40 85 01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
10ኛ. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ድሕሪት