መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት እና ፍራፍሬ፣ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 04/2011

 መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1.  በዘርፉ  ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2.  በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና ናሙና ማቅረብ  የሚችል፣

3.  የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

መለያ

የጨረታው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ደረጃ

Lot 1

የአትክልት እና ፍራፍሬ

300,000.00

 

Lot 2

የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት

100,000.00

በባንክ የተመሰከረለት CPO (ሲፒኦ) ወይም የባንክ ዋስትና በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ፡-

4. ማንኛውም ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ  የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ  መውሰድይችላል፣

5.  ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረትአስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣

6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት  ይችላሉ፣

7. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሣጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ  በሚቀጥለውየሥራ ቀን  በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፣

8. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለሚያስር  የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO)አይመለስለትም፣

9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፡- የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-201

በስልክ ቁጥር 0344 41 47 84/ 0914 72 74 48፣ ፖ.ሣ.ቁ. 231 ዋና ግቢ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ