1 የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ
3 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 (ኣምሳ ብር) በመክፈል ሰነዱ መግዛት ይቻላል።
4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታው ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።
5 ጨረታው ከህዳር 14/03/2011 እስከ 24/03/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 የሚቆይ ይሆናል።
6 ጨረታው የሚከፈተው ከጠዋቱ 3:30 ይሆናል።
7 ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል ኣሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኃላ 3ት ቀናት ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።
8 ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ 0344-419976/0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ድሕሪት