1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት (Clearance ) እና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ማንኛዉም ክፍያ ከፍሎ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል ::
ቦታ | የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ ዓይነት | የምዝገባ ግዜ ከ | እስክ | ጨረታ (የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት |
መቐለ | የተለያዩ እቃዎች | ግልፅ | ከ3/1/2011 | 11/1/2011 ዓም | 11/1/2011 8:00 ሰዓት |
3 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት 4-5/1/2011 ዕቃዎች ማየት የሚትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ የሚካያደዉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 7 የስራ ቀናት ይሃ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ከደደቢት ማይክሮፋናንስ አጠገብ በሚገኘዉ የፌደራል ገቢዎች ዋና ቢሮ ቁጥር 2ኛ ፎቅ ቁጥር 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 35,000 /ሳላሳ ኣምስት ሺ/ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ
4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 03424411187
ድሕሪት