መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት (Scrap Materials)እና Chips (የመሸን ጥራቢ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::
ተቁ የንብረት ዓይነት መጠን ቦታ
1 ተረፈ ምርት (Scrap Materials) 120 tones in mekelle IEM-BU መቀሌ
2 Chips (የመሸን ጥራቢ) 30 tones in mekelle IEM-BU መቀሌ

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ሳፕላይ መምሪያ መስርያ ቤት ወይም ከኣዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 16/08/2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 24/8/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ተረፈ ምርት (Scrap Materials) 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር ) ለChips (የመሸን ጥራቢ) 5,000 (ኣምስት ሺህ ብር ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 24/08/2018 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 24/08/2018 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቾች የሚየስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መዉረጃ ዋጋ የካተተ መሆን አለበት

7 አሸናፊ ተጫራቾች ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 5-6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማንሳት አለባቸዉ ::ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

9 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

10 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ መጥተዉ ማንሳት አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ዕቃ ከመዉሰዳቸዉ አስቀድመዉ ሙሉ ክፍያ መክፈል አለባቸዉ

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ : መቐለ ስልክ +251 344406803 ፋክስ + 251-344406225

አዲስ አበባ ስልክ +251- 116298563/59 ፋክስ +251- 116298560

ድሕሪት
ጨረታ መደብ