ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::
ተጫራቾች ሊያሟሉት የሚገባ
1 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት መለያ ቁጥር /Tin number/: VAT ተመዝጋቢዎች የሆኑ VAT ድክሌር ያደረጉበት ማስረጃ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማረጋገጫ የሚያቀረቡ::
2 በዚህ መሰረት የተዘጋጀ ዝርዝር ከቢሮኣችን የግዠ ክፍል ቢሮ ቁጥር 110 ከ17/09 /07 ዓ/ም ጀምሮ ብር 30.00 በመክፈል መዉሰድ ይቻላል::
3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ/CPO/ ብር 3000.00 /ሶስት ሺሕ ብር/ ማስያዝ አለበት::
4 ጨረታዉ ከ 17 /09/ 07 ጀምሮ እስከ 01/10 /07 9:00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል::
5 ጨረታዉ ዕለት 01/10/07 9:00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ዕለት 930 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 109 ይከፈታል::
6 ሕተመቱን በ10 ቀናት ዉስጥ የሚያስረክብ::
7 ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ::
8 ኣድራሻችን መቐለ ጤና ጣቢያ አከባቢ ፎቶ ደስታ ፊት ለፊት የሚገኝ ኣብርሃም ደስታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ነዉ::
9 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 03 44 400177 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::
10 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል::
ድሕሪት