ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) እና ከስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ጉዳይ ከፍተኛ እና ከስደተኛ ከስደት ተመላሾች ጉዳዩ አስተዳደር (ARRA) ጋር ባለዉ የፕሮጀክት ስምምነት መሰረት እአአ በ2018 በኣፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን 2 በበረሃሌ ወረዳ በሚገኘዉ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የመጠለያ ቤቶች ግንባታ ያካሂዳል

ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ለመጠሊያዎች ግንባታ የሚየስፈልጉ የግንባታ ዕቃዎች ማለትም ባህርዛፍ : ድንጋይ :ጠጠር : አሸዋ : ብሎኬት : ቴንዲኖ : የቤት ክዳን ቆርቆሮ :ሚስማር ማጠፍያ: የበርና መስኮት መቀርቀሪያ ( የዉጭና የዉስጥ) የበር ቁልፍ እና ሎሎች ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ለማቅረብ ኣቅሙ ያላቸዉን የግንባታ እቃ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማጨረት ይፈልጋል

2 በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉና በግንብታ ዕቃ አቅራቢነት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ አቅሙና ፍላጎት ያላችሁ ድርጅቶች በዚህ ጨረታ ዝርዝር መሠፈርት መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን በረሃሌ ጠየራ ቦራ በሚገኘዉ የድርጅቱ ፅ/ቤት ቀርባችሁ በመዉሰድ ለምትወዳደሩበትን ዓየነት የምትሰጡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዉስጥ በማድረግ የበርሃሌ ፕሮጀከት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ቀርባችሁ በመጨረሻዉ ቀን እስክ ቀኑ 6:00 ሰዓት ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

3 ጨረታዉ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሰኔ 18/06/2018 ዓም ከጠዋቱ 3:00 ላይ በረሃሌ በሚገኘዉ የድርጅቱ ፅቤት ይከፈታል

4 ማንኛዉም ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች ማማላት ይኖርቦታል

5 የ 2010 ዓም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለዉ  : 

የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና የቲን ቁጥር ያለዉ

6  በዚህ የስራ መሰክ ቀደም ሲል የተሰማራና የስራ ልምድ ያለዉ ቢሆን ይመረጣል

7 ማንኛዉም ተወዳዳሪ ከታች ከምድብ 1 እስክ ምድብ 2 ስር ለቀረቡት ለሁሉም ወይም ለኣንዱ መወዳደር ይችላል

8 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0914697371/0911531594

ድሕሪት
ጨረታ መደብ