1 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለተ ስፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
ተቁ | ምድብ | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | ደረጃ |
1 | ሎት 1 | የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ የተለያዩ ያገለገሉ የምግብ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ ያገለገሉ የተማሪዎች ሎከር ሽያጭ ባዶ የዛይት ጀሪካንና የዉሃ ሮቶ ሽያጭ የተነበበ መፅሔትና ጋዜጣ ሽያጭ | 30000 |
1 ማንኛዉም የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጃዉ የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥኛ ንብረት አስተዳደር መዉሰድ ይችላል
2 ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 6 ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስክ 16ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ሊዘሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የማወዳደሪያ ሰነዳቸዉን ማስገባት ይችላሉ
3 ጨረታዉ ከወጣበት በ 16 ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ 4:00 ሰዓት ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይክፈታል
4 በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማያሰር የጨረታ አሻነፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ስፒኦ ኣይመለስለትም
5 ዩኒቨርሲቲዉ የሚሸጣቸዉ ያገለገሉ ዕቃዎች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አሰር የሥራ ቀናት ዉስጥ ቦታ በኣካል በመምጣት ማየት ይቻላል
6 ተወዳደሪ ድርጅቶች ያሸነፉት እቃ በኣስር ቀን ዉስጥ ክፍያዉን ከፍሎ እቃዉን ማንሳት አለበት
7 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ 034 441 47 84 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል
ድሕሪት