የኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅህፈት ቤት ለ2010 በጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ጨረታ የዉሃ ቱቦ ከነ መገጣጠሚያዉ: ቴክኒካ መሣሪያዎች : ህንፃ መሳሪያ : ሳመር ስቢል ፓምፕ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ጎማዎች ስፔሮች : የፅህፈት መሣሪያ : የፅዳት ዕቃዎች : ሞተር ሳይክል: የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 ከሥራዉ ጋር አግባብነት ያለዉ የ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

2 ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የካቲት ወር 2010 ዓም ሒሳብ ያሳወቀ

3 ቲነ ነመብር የታደሰ የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችለል

4 የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታ የዉሃ ቱቦ ከነ መገጣጠሚያዉ: ቴክኒካ መሣሪያዎች : ህንፃ መሳሪያ : ሳመር ስቢል ፓምፕ : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 20000 : የመኪና ጎማዎች ስፔሮች : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች : የፅህፈት መሣሪያ : የፅዳት ዕቃዎች ብር 1000 : ሞተር ሳይክል ብር 5000 በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ የሚችል

5 የሳመር ፓምፕ ሰነድ የገዛችሁ ተጫራቾች የቴክኒካልና የፋናንሻል ሁለት ፖስታ ማስገባት አለባችሁ

6 በራሱ ትራንስፖርት መጫኛና ማዉረጃዉን ችሎ ወደ ፅህፈት ቤት ማስረከብ የሚችል

7 ተጫራቾች ማሸናፋቸዉን ካወቁ በሰወስት ቀቀናት ዉስጥ ዉል ማሰር የሚችልና ለአሸናፈዎች ንብረት 10 % ስፒኦ ማስያዝ የሚችል

8 ለጨረታ ሰነድ ብር 100 የማይመለስ በመክፈል በሥራ ሰዓት በኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅህፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 12/ 8 /2010 ዓም እስከ 24/8/2010 ዓም መዉሰድ ይቻላል

9 ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ንብረት የኣንድ ዋጋ በተዘጋጀዉ ሰነድ ላይ በመሙላት ስርዝ ድልዝ የሌለበት በየኣንድነዱ ገፅ ፊርማና ማሀተም በማስቀመጥ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ዉስጥ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

10 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ24/8/2010 ዓም 3:00 ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ24/8/2010 ዓም 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መመሪያዉ በሚፈቅዳዉ መሰረት ይክፈታል

11 ፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0347753267/2270 / 0948451284 መጠየቅ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ