ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

 1 Oil and lubricants(ለተየለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግሉ ዘይትና ቅባት

2 Different size tyres and tubes(ለተለያዮ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ጎማዎች እና ካላማደሪዎች

3 (different serving equipment(የተለያዮ የቅየሳ መሳሪያ እቃዎች

4 Different UPVC casings(ለዉሃ ጉድጋድ የሚያገለግል ፕላስቲክ ቱቦ ኬዚንግ

5 Different electromechnical equipments( የተለያዮ የኤለክትሮመካኒካል እቃዎች ጨረታ የወጣበት ቀን 26 /07 /2010

1የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ የአቅራቢ ያላቸዉ

2 ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸዉ ብር 30,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንት ለብቻዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብÂ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች መቐለ ከተማ ቀበሌ 07 መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ አጠገብ ከሚገኘዉ ጽቤታችን በመቅረብ የማይመለስ ብር 150 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 102 መዉሰድ ትችላላችሁ

4 ተጫራቾች የሚቀርቡት የጨረታ ለሎት 1 ፋይናንሻል ዶክሜንት ብቻ ሲሆን ለሌሎቹ ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ ኦርጅናል ኮፒ ተዘጋጅቶ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችሃል

5 የጨረታ ሳጥኑ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታ መስፈርቱን እስክተሟላ ድረስ ጨረታዉን ይከፈታል

6 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344 407761 መደወል ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ