የትግራይ ልማት ማህበር የትምህርት ተቆሞችን ዋፋወርቅ አብርሃ እንግዳሸት ኣንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዓብይ ዓዲ ከተማ : ዓደ ነብሪኢድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ላዕላይ ኣድያቦ : ሶበያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጉሎምካዳ ማስራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሶኒ መጋቢት 24, 2010 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ዓርቢ ሚያዝያ 12, 2010 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 100, 000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ዓርቢ ሚያዝያ 12, 2010 09:00 ደ/ሰዓት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የትግራይ ልማት ማህበር የትምህርት ተቆሞችን ዋፋወርቅ አብርሃ እንግዳሸት ኣንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዓብይ ዓዲ ከተማ : ዓደ ነብሪኢድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ላዕላይ ኣድያቦ : ሶበያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጉሎምካዳ ማስራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት

1 ደረጃዉ GC/BC-4ና ከዝያ በላይ የሁኑ የ2010 ዓ/ም የስራ ግብር የከፈሉ : የኮንስትራክሽን ፍቃዳቸዉና የንግድ ስራ ፈቃዳቸዉ ያሳደሱ : በኮንስትራክሽን ኣቅራቢነት ሰርትፍኬት ያላቸዉ : የቫት ሰርተፍኬት : የቲን ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚቀርቡ ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ተያይዝ ካልቀረበ ከዉድድር ወጭ ይሆናል

2 የጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዩጰያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ የታወቁ ባንኮች 100, 000.00 (ኣንድ መቶ ሺ ብር) ብሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ለሚሰሩት የህነፃ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ550 (አምስት መቶ ሃምሳ) ተከታተይ ቀናት አጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ

4 የጨረታዉ ዶክመንት 17/07/2010 ዓም ጀምሮ እስከ 12/08/2010 ዓም አስፈላጊዉን ዶክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 500 (ኣምስት መቶ) በመክፍል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅቤት ቢሮ ቁጥር 435 መዉሰድ ይችላሉ

5 የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ሲፒኦ ለየብቻቸዉ በሰም ታሽጎዉ በአንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ተከተወና በላይ ላይ ለሚጫረቱት ፕረጀክት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈዉ በሁሉም ዶክመንት ላይ ተፈርሞበትና ( አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ 12/08/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ኣንድ ተጫራቾች መግዛትም ሆነ መወዳደር የሚችሉ ለኣንድ ፕሮጀክት ብቻ ነዉ ከኣንድ በላይ ፕሮጀክት ከ ት.ል.ማ ወስዶ ይህ ጨረታ ሰነድ ኣየር ላይ እስክዋለበት ቀን ድረስ የፕሮጀክቱ ፊዛካል ኣፈፃፀም 50% በታች የሆነ የስራ ተቆራጭ የጨረታ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር ኣይችልም

7 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት 12/08/2010 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 በተጠቀሰዉ ቦታ ይከፈታል

8 ኣስሪዉ ፅ/ቤት የተሻላ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

9 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034 440 68 40 መጠየቅ ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ