ተቁ | የተሽከርካሪዉ ዓይነት | የሚፈለገዉ የተሽከርካሪ ብዛት | የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
1 | ኣይሱዝ 35 ኩንታል የሚጭን | 19 | የካቲት 26 ቀን 2010 ዓም በ 800 ሰዓት | የካቲት 26 ቀን 2010 ዓም በ830 |
2 | ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ | 22 |
1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያማሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅቶች ወይም የተሽከርካሪ ባለ ንብረቶች መወዳደር ይችላሉ
2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበትን እና የተሽከርካሪዎችን 3ኛ ወገን የኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ
3 ድርጅቱ ያዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰዉ ኣድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማግኘት ይቻላል
ፋክስ ቁጥር 0344 406477 የስልክ ቁጥር 0344409568 መቀሌ 03 ቀበሌ ኣግኣዚ ህንፃ አጠገብ
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታዉ እንደሚያቀርቡት ተሽከርካሪ ብዛት ማለትም ኣንድ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ 5000 ሀሉት ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ 10000 ሰወስት ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 15000 እያለ በሚወዳደሩባቸዉ መኪና ብዛት ማቅረብ ያለባቸዉ ሲሆን በመስራቤታችን ስም ስፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማስራት አላበቸዉ
5 ተጫራቾች የሚወዳደርባቸዉን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ስ/ሪ/ዋ/ቢ/002/2010 ዓም የሚል በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ኦርጅናል ኮፒ በመፃፍ እስከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ በተገኙበት በሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት 1ኛዉ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ከላይ በተጠቀሰዉ ኣድራሻ 830 ሰዓት ይክፈታል
7 ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ድሕሪት