ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ኅዳር 20, 2010 (ልዕሊ 7 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:2000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 06:00 ደ/ሰዓት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ተጨራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ : የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የቫት ተመዝጋቢ መሆኑ የሚረጋግጥ ሰርተፊኬት : የባለፈዉ ወር የቫት ድክለሬሽን እና ቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ እና ለጥሩ ተግባር ማስፈፀም 2000 የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የሚቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ ሙሁኑን እና አለመሆኑን በግልፅ መቀመጥ ይኖርበታል ይህ ካልሆነ ግን ዋጋዉ ቫትን ያካተተ መሆኑ ታሳቢ ይደረጋል

4 የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመመጣት የማይመለስ 50 ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ

5 በጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣኖረዉም

6 ተጫረቾች ዋጋቸዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ 13/3/2010 ዓም እስከ 26/3/2010 ዓም በስራ ሰዓት ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ዋና ቢሮኣችነ ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘገጀዉ የጨረታ ሰጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሽግያ ፖስታ ተጫራቾች ህጋዊ ማህተምና እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል

7 የጨረታ ሳጥኑ 26/3/2010 ዓም ከቀኑ 8:15 የሚታሸግ ሲሆን ከዚሁ ሰዓት ባሃላ የጨረታ ሰነድ የሚመጣ ተቀባይነት ኣይነረዉም

8 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት/ ባልተገኙበትም 26/3/2010 ዓም ከቀኑ ልክ 8:30 በፋብሪካዉ የግዥና ክምችት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 19 ወስጥ ይከፈታል

9 ተጫራቾች በዘህ ጨረታ ላይ ያሸነፈቸዉን የእቃ አይነቶች ማሸነፋቸዉ እንደተነገራቸዉ በ7 ቀናት ወስጥ እቃዎችን የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ያስያዘዉ የዉል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከለ ምንም ቅድመ ሆኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆነል

10 ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተከፈተ ባሃላ ጨረታዉን መሰረዝ ኣይችልም

11 ስርዝ ድልዝ የሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም

12 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ