መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2007 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ያላቸዉ::

  2. ቫት የተመዝገበና መጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ ቲን ቁጥር ያለዉ::

  3. የጨረታ ዶክመንት የማየመለስ 100 / አንድ መቶ ብር /በመክፈል ከመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ከ 2 /3/ 2007 ዓ/ም እስከ 22 /4/ 2007 ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ዉስጥ በመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ከግዥ ፋይናንስን ንብረት አሰተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 13 መግዛትና በተዘጋጀዉ ሳጥን ማሰገባት ይችላሉ::

  4. በተመሳሳይ ቀን 22 /4/ 2007 ዓ/ም ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታ ሳጥኑ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

  5. ሁሉም ተጫራቾች 5, 000 / አምስት ሽህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ CPO መልከ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::

  6. ጨረታዉ በሰም በታሸገ ፖስታ የጠቅላላ ዋጋ በግልፅ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ዶክመንቱ ዉስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተዉና ተፈርመዉ መቅረብ አለባቸዉ::

  7. በደኩመንት ከተሰጠዉ ስፐስፊኬሽን ዉጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለዉም::

  8. የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ማሰከበሪያ ካሸነፈዉ ዋጋ CPO በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ 10 % ማስየዝ የሚችል በ 5 ቀን ዉስጥ ዉል አስሮ በ 90 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ንብረቱን ማቅረብ የሚችል ና ለእታዉ ጥራት ለአንድ ዓመት ዋስትና መስጠት የሚችል ::

  9. በጨረታዉ ሂደት ጨረታወን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታዉ ዉጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፍ እነደሚደረግ::

  10. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በሃላ የሚመጣዉን የጨረታ ዶክመንተ ተቀባይነት የለዉም የጨረታ ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታዉ ከተከፈተ ለ 45 የስራ ቀናት ብቻ ነዉ::

  11. አሸናፊዉ ያሸነፈዉን ስራ በዶኩመነቱ በተቀመጠዉ ጊዜ ሰርቶ ለጽ / ቤታችን ማስረከብ የሚችል::

  12. ጽ/ ቤቱ ጨረታዉ በ 25 % የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

  13. የጨረታዉ ዶክመንተ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻዉ አሽጎ ማቀረብ የሚችል መወዳደር ይችላል በታዘዘዉ መሰረት ካለቀረበ ግን ዉድቅ ይሆናል::

  14. አድራሻ ትግራይ መቐለ

ቀበሌ 03

መቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 13

ስልክ ቁጥር +251 0344 40 73356

ፈክስ ቁጥር 0344400911 / 0344410000

ድሕሪት
ጨረታ መደብ