- የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ ከ ታህሳስ 17/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Â
ድሕሪት