N.B : ጋዜጣዉ የወጣበት ቀን 22/2/2009
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
2 የቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
ምድብ | የጨረታዉ አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | ደረጃ |
ሎት-1 | የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) | 100,000.00 | Â |
ሎት-2 | የሰራተኞች ደምብ ልብስ | 50,000.00 | Â |
ሎት-3 | የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች | 30,000.00 | Â |
ሎት-4 | የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካሎች | 50,000.00 | Â |
ሎት-5 | የስፖርት እቃዎች ትጥቆች | 50,000.00 | Â |
ሎት-6 | Electronic and network maintenance tools | 100,000.00 | Â |
ሎት-7 | MYSQL Enterprise Edition and semantic secure site SSL certification | 100,000.00 | Â |
ሎት-8 | Wireless System | 80,000.00 | Â |
ሎት-9 | Unified communication and collaboration project | 100,000.00 | Â |
ሎት-10 | የቆሻሻ ፍሳሽ መስመር ጠረጋ | 20,000.00 | Â |
ሎት-11 | የእህል ወፍጮ አገልግሎት | 20,000.00 | Â |
ሎት-12 | የበርበሬ ወፍጮ አገልግሎት | 20,000.00 | Â |
ሎት-13 | የትራክተር ግዢ | 200,000.00 | Â |
ሎት-14 | የተሽከርካሪዎች የዉጭ ጥገና አገልግሎት | 200,000.00 | Â |
MUBP-129 | Construction of electrical site works and low voltage distribution at Quiha Meles Zenawi campus | 250,000.00 | Electro mechanical work category SC-1 |
MUBP -133 | Construction of Science museums at adihaki campus | 100,000.00 | BC-5 , GC-4 and above |
MUSP-131 | Construction of water supply system | 50,000.00 | WWC-4 and above |
Â
4 ማንኛዉም ተጫራች ሎንስትራክሽን ጨረታ ዶክመንቶች ብር 500 ሎሎች ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
6 ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
7 ጨረታዉ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ከፈታል 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት
ቢሮ ቁጥር C21-201 ስልክ ቁጥር 0344414784 ፓሣቁ 231 ፖሳቁ 231 እንዳየሱስ ግቢ
ድሕሪት