የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ፀረ -አረም ኬሚካልበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ግንቦት 26, 2008 (ልዕሊ 8 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ኣርብ ሰኔ 3, 2008 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ኣርብ ሰኔ 3, 2008 06:00 ደ/ሰዓት
  • ኬሚካልን ሪኤጀንት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ሎት 1 ፀረ -አረም ኬሚካል

በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድÂ ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት የማይመለስ 100 በመክፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች

ማለትም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬትÂ ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤Â የታሕሳስ ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛትÂ እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  5. ጨረታዉ ሰኔ 03/ 2008 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 /Â 0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ