በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለመጀመርያ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ESLSE/P&T/NEG/2024/01747

በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት -

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቫት ምስክር ወረቀት፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. በመንግስት ግዢ እና ንብረት ማስወገድ ኣገልግሎት ድረ ግፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤

3. በዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው ኣካል የተሰጠ ማስረጃ (valid tax clearance)፤

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSIE ዋና መስራቤት ምዝገባ ካካየዱ ብኃላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡

6. የጨታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 10,000 ብር ( ከንግድ ባንክ ወይም ወጋገን ባንክ) ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት በመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የሚገባ ይሆናል፡፡

7. ለሁሉም አልባሳት ናውና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0342409571 /0912691777/0914023266 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት

ድሕሪት
ጨረታ መደብ