የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት ቤትና ቦታ እንዲሸጥ ይፈልጋል::
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ጥቅምት 15, 2017 ( ቅድሚ 2 ወርሒ)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ ኅዳር 16, 2017 02:30 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በ16/3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30
  • ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

አፈ/ከሳሾች እነ ጌቱ ኪሮስ 178 ሰዎች

አፈ/ተከሳሾች፡ እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ 3 ሰዎች

በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የአቶ ገ/ሄር ካሕሳይ የሆነ በመቐለ ከተማ፣ ቀ/ወያነ ክ/ከተማ የሚገኝ ስፋቱ 233 ካ/ሜ የሆነ ቤትና ቦታ አዋሳኞቹ በምስራቅ ብርሃን ተሰማ፣ በምዕራብ ብርሃን ክፍለ፣ በሰሜን ግደይ ሓዱሽ፣ በደቡብ መንገድ የሚዋሰን በ 1,903,579,15 (አንድ ሚልዮን ዘጠኝ መቶ ሶስት ሺ አምስት መቶ ሰባ ዘጠኝ ብር ከ 15/100) መነሻ ዋጋ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ መጫረት የምትፈልጉ በ16/3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ረፋድ ባለው ጊዜ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስለሚሸጥ በቀኑና በቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ውጤት ደሞ ለ16/3/2017 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሄር ችሎት አዟል።


ድሕሪት
ጨረታ መደብ