ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቅያ

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አብራችሁ ለ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ መመርያ

1. ተጫራቾች ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያ CPO ብር 5000.00(ኣምስት ሺ ብር ) ማስያዝ ይኖር ቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ከ 06/11/2016 ዓ/ም እስከ 19/11/201 ዓ. በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኣሪድ ካምፓስ ፊት ለፊት በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ፋይናንስ መምርያ መም ሳት እና የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረቡ ቅፆች በትክክል እና ስርዝ “ልጅ • ሁኔታ መሙላት እንዲሁም በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቶች ህጋዊ ማህተም ወደ ስም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል፡፡

5. የጨረታ ውሳጥን 19/11//2016 ዓ/ም ከቀኑ ልክ 9:15 ሰዓት ሲሆን ከዚሁ ሰዓት በኃላ የጨረታ ሰነድ ይዞ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት ኣይኖረውም፡፡

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላ ቻቸው በተገኙበት ደም ባልተገኙበት በ 19/11//2016 ዓ/ም ከሰዓትልክ 9፡30 በፋብሪካው የስብሰባ ኣዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

7. ተጫራቾች ለጨረታ በመልክ በመልኩ የተዘጋጀውን ጌታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ በፋብሪካው ግቢ ውስጥ በመምጣት መመልከት ይችላሌ፣ ለጨረታ የቀረበው ዕቃ ድርጅቱ የሚመድበው ሠራተኛ ለተጫራቾች ያሳያል ተገቢውን ማብራርያ ይሰጣል።

8. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተ ገለፁት ግዜ ጀምሮ በሦስት ቀናት ውስጥ ውል ኣስረው ያሸነፉበትን ዋጋ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ንብረቱ በ7(ሰባት)ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን በተጫራቾች የቀረበ የጨረታ ማስከበርያ CPO ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ሌላ ኣማራጭ እንዲወሰድ ይደረጋል።

9. ተጫራቾች በሚያ ቡት ዋጋ ላይ ጠቅላላ ዋጋው የሂሳብ ስሌት ስህተት ቢኖረው በኣቀረበው የነጠላ ዋጋ መሠረት ተባዝቶ የሚገኘው ጠቅላላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል።

10. በጨረታው ኣሸናፊ ላልሆኑ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ CPO ብር 5000.00(ኣምስት ሺ ብር) የጨረታው ኣሸናፊ እንደታወቀ ይመለስላቸዋል።

ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በማንኛውም ግዜ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ 0914727666 ደውሎ መረዳት የሚቻል መሆኑ እናስታውቃለን፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ