በሰ/ዕዝ 21ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች ጠጠር እና ለሰራዊቱ ቀለብ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት ዕቃዎች በዘርፉ ተሰማርተዉ አግባብነት ያለዉ ንግድ ፈቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ 26/7/08 ዓም በ 8:00 ሰዓት ቀን ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት 21ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በአዲግራት መድሃኒት ፋብሪካ ቢሮ በ8:20 ይከፈታል እያንዳንዱ የሰነድ መግዣ ዋጋ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል መስታወቂያዉ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ መግዛት ይችላሉ

ተቁ

ማቴሪያል

መለኪያ

ብዛት

መግለጫ

1

ፕላስቲክ ወሸር

በቁጥር

5248

Â

2

የበር ማጠፊያ

በቁጥር

3274

Â

3

የበር መቀርቀሪያ

በቁጥር

2758

Â

4

የመስኮት

በቁጥር

4764

Â

5

የመስኮት መቀርቀሪያ

በቁጥር

3058

Â

6

ጠጠር

በm3

2861

Â

7

የቁም ከብት

በኪሎ

1080

Â

 ለበለጠ መረጃ ስቁ 0910054407 ወይም 0911907160

ድሕሪት
ጨረታ መደብ