በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::
- ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት/TIN/ የመንግስት ኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ከፖስታዉ ጋር አሸገዉ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከመሚቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዝብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ በመክፍል ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፅቤት ከተማ ማይ ጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክት ማሰተባበርያ ፅ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ
- ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መጋቢት 01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስክ መጋቢት 15/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘገባት መጋቢት 16/2008 ከጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ3:30 ሰዓት በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
- አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ካሰረባት ቀን ጀምሮ በ20 ቀናት ዉስጥ አጓጉዞ መጨረስ አለበት
- ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ለወልቃያት ስዃር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 / 0345592075 / 0914723649 / 0910520195 / 0914780988
- ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452 / 0914780705 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::
Â
Â
Â
ድሕሪት